በአሁን ወቅት በአገሪቱ እየተቀጣጠለ ከጊዜ ወደ ጊዜ ሀይሉ እየጨመረ እየሂደ ያለው የህዝብ
ተቃውሞ አሁን ደርሶበት ያለው ደረጃ ሊደርስ የቻለው የብዙ ሺ ሰው ህይወት እየጠፋ፣ ለእስራትና፣ለሰደት ለዜጎች ስቃይ
የሚያደርገው በሰልጣን ላይ ያለው አምባገነኑ ሰርአት በመሆኑና ሰርአቱ ሊወገድ ያልቻለው ደግሞ በሰርአቱ ላይ የሚደረገው
እንቅስቃሴ መተባበር ባለመቻሉ እንዲሆነ ተገለፀ።
ከዚህ በመነሳትም የሰርአቱ ተቃዋሚዎች ተጠናክረው ከምንም በላይ ኢህአዴግ መቅጣጠር አቅቶት
ያለው የህዝብ ትግል ወደ ድል የሚበቃ ከሆነ ተቃዋሚ ደርጅቶችም ሆኑ ግለሰቦች ያላቸውን ልዩነት በማጥበብ የጋራ የትግል
በመፈጠር መወሰናቸው የአገር የፖለቲካ ሁኔታ መፍትሄ እንድሆነ
የተለያዩ ወገኖች ሲገልፁ መቆየታቸው ይታወቃል።
No comments:
Post a Comment