በአማራ
ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በወልደያና ደሴ የሚገኙ ዜጎች በአማራ ክልል እየተካሂደ ያለው ተቃውሞ ለማቀጣጠል ታሰባላችሁ በሚል
ምክንያት በየከባቢው የሚገኙ በርካታ ወጣቶች በብአዴን ኢህአዴግ ታጣቂዎች እየታሰሩ እንዳሉ የሚገልፀው ያገኘነው መረጃ ፣በዚህ
ደግሞ የአካባቢው ሸማግሌዎች ልጆቻችን ያለምንም ጥፋት ታሰረው ይሰቃያሉ በማለት በሰርአቱ ላይ ተቃውማቸውን እያሰሙ እንዳሉ
ለማውቅ ተችሏል
የእሰራት
ተግባር እየፈፀሙ ያሉት ደግሞ የሰርአቱ ታማኝ የሆኑት የአካባቢው
የሆኑ ካደሬዎች ከሌላ አካባቢ ከመጡ ታጣቂዎች ጋራ በመሆን ለዚህ
አካባቢ ህዝብ በተለይ ደግሞ ለወጣቱ በማሰፈራራትና በማሰር
ተሰማርተው እንዳሉ ያገኘነው መረጃ አሰረደቷል።
No comments:
Post a Comment