Friday, December 23, 2016

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ በኋላ ለእስር የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሺ መብለጣቸው የተለያዩ ሚድያዎች መግለፃቸው ተገለፀ።



በመረጃው መሰረት ከአስቸኳይ አዋጁ ተግባራዊ መደረግ በኋላ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች ለእስር የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ20ሺ መብለጡናን  ከመካከላቸው 20 ያህል የጸጥታ ሰራተኞች እንደሚገኙበት ለእስር የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሄዱን ተከትሎ ከወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋማት በተጨማሪ የተለያዩ የመንግስት አገልግሎት መስጫ ተቋማት ለጊዜያዊ እስር ቤት እየዋሉ መሆኑንም  መረጃው አመልክቷል።
መረጃው  ጨምሮ  አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በበኩላቸው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መውጣት ተከትሎ ለእስር የተዳረጉ ሰዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈጸመባቸዋል የሚል ስጋት መኖሩን በመግለጽ ላይ  መሆኑንና ይህንኑ አዋጅ ጥሰው ተገኝተዋል ተብለው በቅርቡ ለእስር የተዳረጉት ዶ/ር መረራ ጉዲና ብፍ/ቤት በቅረቡ ጊዜ በሰንሰለት  እንደታሰረ እማኞች አስረድቷል።





No comments:

Post a Comment