Wednesday, December 28, 2016

የሽረ እንዳስላሴ ሆስፒታል የመድሃኒትና የሞያተኞች እጥረት እንዳጋጠመው ተገለፀ።



በመረጃው መሰረት በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን ሽረ ከተማ የሚገኝ ሆስፒታል የመድሃኒትና የሞያተኞች እጥረት ስላጋጠመው  በተገልጋዩ  ህብረተሰብ  ከባድ ችግር  መፈጠሩ  ተገለፀ።

የሽረ  እንዳስላሴ  ሆስፒታል ከዞኑ ከሚመጡ ሁሙማን ውጭ ከትግራይ ምእራባዊ ዞን ማለት ከፀለምት፤ ከአዲ ረመፅና ከተለያዩ የኣማራ ክልል ሊታከሙ የሚመጡ ሰዎች መኖራቸው የገለፀው መረጃው፣ የሽረ እንዳስላሴ ከተማ ህዝብም በላይ በተጠቀሰው የሆስፒታል ችግር ምክንያት በርከት ያሉ ታማሚዎች ሳይታከሙ በመቅረታቸው  በከባድ ችግር መሆኖቸው ታወቀ።

No comments:

Post a Comment