Monday, May 28, 2018

በዚህ ሳምንት በርከት ያሉ ወጣቶች ወደ ት.ህ.ዴ.ን ትምርትና ስልጠና ክፍል ተቀላቅለዋ፣ከነዚህ ስማቸው ለመግለፅ ይህል ደግሞ፣



-ሳሚኤል ገብሩ፤ሃጎስ ገብረትንሳኤ፤ኣማኒኤል ክፍለ፤ፍቓዱ ኑጉሰ፤ፍሳሃ ገብ/ህንና  ሚኪኤለ ተስፉን ስድስቱ ካብ ዞን ምዕራብ ሑሞራ ወረዳ ሲሆኑ፣
-ቴድሮስ ተሸመ ታከለ ፣ ከምዕራባዊ ዞን ወልቃይት ወረዳ እንዳቦ ቀበሌ ቀጠና ማይፍላሶ፣
-ብርሃነ ተክለማርያም ወልደገብሪኤል፣ ከምዕራባዊ ዞን ቃፍታ ሁሞራ ወረዳ ከአደባይ ቀበሌ ቀጠና 02፣
-ሽሻይ ውሬታ በየነ ከ ሴ/ምዕራብ ዞን ፀለምቲ ወረዳ እንዳመድሂንኣለም ቀበሌ ቀጠና ማይሊሃም፣
-ሻንበል ጥጋቡ ታከለ፣ከ ሴ/ምዕራብ ዞን ፀለምቲ ወረዳ ማይዓኒ ቀበሌ  ቀጠና ሕዶኣንበሳ ሲሆኑ፣እሳቸው ኣብሮው ከሰጡት ሓሳብ ደግሞ በኣሁን ግዜ ከፍተኛ የሆነ የማህበራዊ ንሮ ችግርና ስራ ኣጥነት በመስፈኑ ለነዚና ሌሎች ችግሮች ለመቅረፍ ስርኣቱን ጠብቀህ የሚፈታ ሳይሆን መፍቲሄው ትግል መሆኑ በማመን ነው ወደ ት.ህ.ዴ.ን የተቀላቀልነው በሚል ገልፀዋል።

No comments:

Post a Comment