Saturday, August 17, 2013

በሽረ-እንዳስላሰ ከተማ መንግስት በሃይማኖት ጉዳይ እጁን እያስገባ ነው የሚል ይዘት ያላቸው በራሪ ወረቀቶች ነሃሴ 2,2005 ዓ/ም ተበትነው ተገኙ።




በራሪ ወረቀቶቹ መንግስት በሃይማኖት ጉዳይ እጁ እያስገባ ነው ፥ እኛ የእስልምና እምነት ተከታዮች በኢህአዴግ ስርዓት የመብታችን ተጠቃሚዎችና በስልጣንም ተሳታፊዎች አይደለንም የሚል ጽሑፍ የያዙ ናቸው ።
ኗሪዎቹ ዘውዳዊውን ሆነ አምባገነኑን የደርግን ስርዓት ለመጣል የድርሻችን ብንወጣም ህገ-መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት መብታችንን አልተጠበቀልንም ሲሉ ይደመጣሉ።