Wednesday, August 7, 2013

የኢህአዴግ ስርዓት በደሴ ከተማ የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞን ለማዳከም ሲል የከተማዋን ወጣቶችን እያሳደደ በማሰር ላይ ነው።




ስልጣንን በጉልበት የሙጥኝ ያለውና ህዝባዊ ተቀባይነቱን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ የመጣው ጸረ-ህዝቡ የኢህአዴግ ስርዓት በአማራ ክልል የደሴ ከተማ ኗሪ ህዝብ እየተካሄደ ባለው ተከታታይ የተቃውሞ ሰልፍ በመደናገጡ የተነሳ የህዝቡን የትግል ስሜት ለማዳከም ሲል ከሃምሌ 23,2005 ዓ/ም ጀምሮ በከተማዋ የፖሊስ አዝዥ ኮማንደር አሰፋ የሚመራ የፖሊስ ሃይልን በማሰማራት የከተማዋን ወጣቶች ከያሉበት በመያዝ በማስር ላይ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።