Sunday, September 22, 2013

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ 2005 ዓ/ም የት/ዘመን የ 10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች 5% ብቻ ፈተናውን አለፉ።



በክልሉ በአጠቃላይ በ 2005 ዓ/ም የት/ዘመን የ 10ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች 5% ብቻ ወደ መሰናዶ የሚያስገባ ነጥብ ያገኙ ሲሆን ቀሪዎቹ 95% ተማሪዎች ፈተናውን ማለፍ አልቻሉም።
በዚህ ዓመት የነበረው የማለፊያ ነጥብ ለወንዶች 2.7 ሲሆን ለሴቶች ደግሞ 2.29 ነበር ። በጣም በራቀ ገጠር አከባቢ ለሚገኙ ለሴቶች 2.14 ሲሆን ለወንዶች ደግሞ 2.4 ያመጡ ተማሪዎች ወደ የሚቀጥለው የመሰናዶ ትምህርት የመግባት እድል አላቸው። ለ 95% ተማሪዎች መውደቅ ዋና ምክንያት የስርዓተ ትምህርት ጥራት ችግር በዋናነት የጠቀሳል።