Thursday, September 26, 2013

የሑመራ ከተማ ኗሪዎች አንድ በመንገደኞች ላይ አደጋ አድርሶ ያመለጠ የመከላከያ ተሽከርካሪ ሹፌር ተይዞ ወደ ህግ እንዲቀርብ ጠየቁ፣



በደረሰን ዘገባ መሰረት አንድ ኡራል የመከላከያ ተሽከርካሪ በሞተር ሳይክል ሲጓዙ በነብሩ አንድ ወንድና አንዲት ሴት ላይ አደጋ አድርሶ ወንዱ ወዲያውኑ ሲሞት በሴታ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶ በከተማዋ በሚገኘው ሆስፒታል በህክምና ላይ ትገኛለች፣
በመንገደኞቹ ላይ አደጋ ያደረሰው ተሽከርካሪ ሹፌር አደጋ ላደረሰባቸው ሰዎች መርዳት ሲገባው አምልጦ በመሄዱ የሑመራ ከተማ ኗሪዎች ሾፌሩ ተይዞ ወደ ህግ እንዲቀርብ እየጠየቁ ነው ፣