Wednesday, October 30, 2013

በያዝነው ሳምንት ጸረ-ዴሞክራሲውን የኢህአዴግ ስርዓት በመቃወም ከተለያዩ የሃገሪቱ አከባቢዎች የመጡ ወጣቶች ወደ ትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ትህዴን) ማሰልጠኛ ማእከል ገቡ፣ ከወጣቶቹ መካከል።-





1-ተስፋይ ገብራይ ፤ መርሃዊ ሃፍቶም ፤ አንገሶም በየነና ጣዕመ ኪዳነ ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን ፤ ኢሮብ ወረዳ ፤ ከእንዳልገዳ ጣብያ ከዓውዳና ደብር መንደር
2-ሰመረ ታደገ ፤ ሃፍቶም መዓሾ ክፍለ ፤ ተክላይ ይብራህ ገብራይ ፤ በረኸት ጋይም ገብራይ ፤ ጉርጃ ሃይለ አርዓዶምና ፍቕረ ፍሻለ ተላ ፤ከትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ፤ ዓዲ-ዳዕሮ ወረዳ ፤ ዓዲ-ክልተ ጣብያ ዓዲ-ክልተ
3-ማጃ ረዳእ ገብረዋህድ ከሰ/ምዕራብ ዞን ፤ዓዲ-ዳዕሮ ወረዳ ፤ ጥረር ጣብያ ፤ ዓዲ-ማእምን
4-ሃፍቶም ገ/እግዚኣብሄርና ተኽለኣብ ከሰተ ከሰሜናዊ ምዕራብ ትግራይ ፤ ዓዲ-ዳዕሮ ወረዳ ፤ዓዲ-ክልተ ጣብያ ፤ደብሪ መንደር
5-ተኽሊት ገብረስላሰ ኪዳነ ከማእከላዊ ዞን ፤ ከመረብ ለኸ ወረዳ ፤ጣብያ ደብረ ሓርማዝ ፤ ዓዲ-ሰመረአብ መንደር
6-ረድኸይ ነጋሲ ከማእከላዊ ዞን ፤መረብ ለኸ ወረዳ ፤ ከአሳይመ ጣብያ ፤ ዓዲ-ሰላም ቀጣና
7-ግደይ ሃይለ ወ/ገብሪኤል ፤ ከማእከላዊ ዞን ፤ ማይ ወዲ-ዓምበራይ ዓዲ-ገባት መንደር
8-ገ/ህይወት ገ/ስላሰ ከማእከላዊ ዞን ፤ አሕፈሮም ወረዳ ፤ ሰምሃል ጣብያ ፤ እንዳርጋብ መንደር
9-ባህአበሎም ገ/መድህን ከማእከላዊ ዞን ፤አሕፈሮም ወረዳ ፤ዕርዲ ጀጋኑ ጣብያ ፤ ዓዲ ቆለይቶ መንደር
የሚገኙባቸው ሆኖ ወጣቶቹ ከህዝብ የተነጠለውን የኢህአዴግ ስርዓት በትጥቅ ትግል ለማስወገድ ከትህዴን ጎን ተሰልፈው ለመታገል መወሰናቸውን ገልጸዋል፣