Tuesday, November 5, 2013

በደባርቅ ከተማ ምንም ወንጀል ሳይፈጽሙ ታስረው ሲሰቃዩ የነበሩ ዜጎች በጥበቃ ላይ የነበሩ የፖሊስ አባላትን ገድለው ተሰወሩ፣




በሰሜን ጎንደር ዞን ፤ በደባርቅ ከተማ በሚገኝ ፖሊስ ጣብያ ባልፈጸሙት ወንጀል ተወንጅለው ወደ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስር ቤት ገብተው ሲሰቃዩ ከቆዩ በርካታ ሰዎች አንዱ የሆነው አቶ ዳምጠው ማርይሁን የተባለ ወገን ህጋዊ ባልሆነ ንግድ በመሰማራት የጦር መሳሪያዎችን አሻሽጥሃል በሚል ሰበብ የታሰረ ሲሆን ጥቅምት 19,2006 ዓ/ም የታሰረበትን እስር ቤት ቆርቆሮ ቀድዶ በመውጣት በጥበቃ ላይ የነበሩትን ወ/ር ካሳሁን መኮንንና ወ/ር አሻግሬ ማስረሻ የተባሉ የፖሊስ አባላትን ገድሎ ሁለት ራሱ ማምለጡን ቷውቋል፣