የከተማዋ አስተዳደር ጥቅምት,22,2006 ዓ/ም በሸራሮ ከተማ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞችን በመሰብሰብ
ሁለት የመንግስት ሰራተኞችን በመሰብሰብ በዚህም የጽ/ቤቱ ሃላፊዎች ከደሞዛቸው 15% ተራ ሰራተኛው ደግሞ ከደምዎዙ 10% እንዲቆርጥ
የተላለፈው መመሪያ በሰራተኞቹ ዘንድ ተቀባይነትን ሳያገኝ ቀርቷል፣
መንግስት የተለያዩ የመዋጮ ዓይኖቶችን እያመጣ ሰራተኛውን ገንዘብ እንዲያዋጣ ስለሚያስገድደው ኑረውን ለመምራት
በማይችልበት ሁኔታ ላይ ወድቆ ይገኛል፣ መንግስት ነጋ ጠባ ገንዘብ አዋጡ እያለ ከሚጨቀጭቀን ደምዎዝ የላችሁም ቢለን እኛም በነጻ
እየሰራን መሆናችንን ማወቅ ስላለብን በማለት በአስተዳዳሪው የቀረበውን ሃሳብ ሰራተኛው ተቋውሞታል፣