ከመረጃዉ ለመረዳት እንደተቻለዉ። በአማራ
ክልል ምእራብ ጎጃም አዊ ዞን ወረዳ ጃዊ የሚገኙ ነጋዴዎች። ለዚህ ህጋዊነት ለሌለዉና ሚዛኑን የሳተ አድልዎ የበዘበት የግብር አከፋፈል
የቆየ መሆኑና። አሁንም ቢሆን በከፋ መልኩ እየቀጠለ ስላለ ለዚህም መፍትሄ እንዲደረግለት ለሚመለከተው አካል ላቀረቡት አቤቱታ ሰሚ
እንዳጡ ተገለፀ፣
ከአቅማቸዉ በላይ ግብር እንዲከፍሉ እየተገደዱ ካሉ ነጋዴዎች መካከል
አቶ በሬ አብዩ የተባሉ ወገን ኣራት መቶሺ (400,000) ብር እንዲከፍሉ የተወሰነባቸዉ ሲሆን። ባለሃብቱ ግን ንብረቱ ጠቅላላ
ተሽጦ እንኳ። መክፈል እንደማይችሉ ገልፀው። ይህ አሰራር ደግሞ ዜጎቻችን ሰርተው ኑሮአቸዉን እንዳያሻሽሉና ሰርተዉ ከሚያገኙት ገቢም።
ግብር መክፈል ኣገራዊ ግዴታ መሆኑን ኣውቀው። እንዲከፍሉና ኣወንታዊ አስተሳሰብ እንዳኖራቸዉ። በሁሉም ነጋዴዎች ላይ ተመሳሳይ የሆነ
ችግር ተከስቶ ኣንዳለ መርጃዉ ያስታወቀ ሲሆን። በግብር አወሳስኑ ላይም ጉቦ ለሰጠና የኢህአዴግ አባል ለሆነ ከገቢው ጋር የማይመጣጠን
አነስተኛ ግብር እንዲከፍል በማድረግ። ሃገርንና ህዝብን እየበደሉ መሆናቸዉ ለማወቅ ተችለዋል፣