በመረጃው መሰረት ገዥው
የኢህአዴግ ስርአት በተለያዩ ጊዝያቶች ጋዜጠኞችና ሌሎች ንፁሃን ፀሃፊ
ወገኖቻችን ህገ መንግስታዊ መሰሎቻችወን ተጠቅመው ሃሳባቸውን ስለገለፁና ስለፃፉ ብቻ የተለያዩ የሃሶት ስም በመጠመቅ፣ በየእስር ቤቱ ገብተው
በመማቀቅ ላይ የሚገኙ ንፅሃን ጋዜጦኞችና ሌሎቹም እንዲፈታ
አሜርካ ጥሪዋን ኣቀረበች።
ባኢሚሪካዊትዋ የምክር ቤትና የፀጥታ ኔድ ፕራይትስ መንገድ በታህሳስ
21 ቀን 2008 ዓ/ም የኣሜርካ መንግስት ባወጣው መግለጫ ገዥው የኢህአዴግ ስርአት በቅረቡ በጋዜጠኞች ላይ የካሄደው የማሰር እርምጃ የአሜሪካ መንግስት እንዳሳሰበው
ኣሳወቀ።
በመጨረሻ መረጃው ኢትዮጵያ የምትጠቀምበት የፀረ ሽብር አዋጅ የህዝብ
ድምጽና ትግል ተቃውሞ፤ ሂስና ሃሳብ እንደማፈኛ መሳርያ አድርጋ መጥቀም እንድትሰርዝው
አሜሪካ ጥሪ ማቅረብዋን ገለፀ።