Friday, January 18, 2013

እየተገነባ ባለው የዓባይ ግድብ በጥበቃ ስራ የተሰማሩ የፖሊስ አባላት ጥር 4,2005 ዓ/ም በተካሄደው ስብሰባ አድልዎ እስካለ ድረስ ክዳት አያቋርጥም ሲሉ በመድረክ ላይ መግለጻቸው ቷውቋል።


በስብሰባው ወቅት የህገ-መንግስቱ አንቀጾች በኮማንደር ኪሮስ ከተነበበ ብሁዋል ከተሰበሰቡት የፖሊስ አባላት መካከል ህገ-መንግስቱ በኣግባቡ ተተርጉሞ ህዝብን ሲያገለግል አላየንም። ሁሉን ነገር በአድልዎ በሚሰራበት ሁኔታ ውስጥ እየኖሩ በሰራዊቱ ውስጥ ክዳት ይቆማል ብሎ ማሰብ እራስን ማታለል ነው ሲሉ መግለጻቸው ከቦታው የደረሰን ሰገባ ያመለክታል።
ከስብሰባው ብሁዋላ ስሜት ውስጥ ገብተዋል የሚላቸውን የፌደራል ፖሊስ አባላትን በግል እያገኙ ለማረጋጋት ሞክረዋል።