Monday, July 21, 2014

በርከት ያሉ ወጣቶች የህውሃት ኢህአዴግ ብልሹ አሰራር በመቃወም ወደ ትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ወታደራዊ መሰልጠኛ ተቀላቀሉ።



ካለፈው ሳምንት ጀምረው ወደ ማሰልጠኛው ከተቀላቀሉት የተወሰኑትን ለመግለፅ።-
-    አሸናፊ መሓሪ ገብረመስቀል፤ ክብረአብ ዮወሃንስ ሃይለ፤ ቢንያም ካሕሳይ ሃይለ፤ ፍዮሪ ገብረእዝጊአብሄር ገብረሂወት፤ አብርሃም አስገለ ገብረኪዳንና በረከት መዝገቦ ጊሎም ከምስራቃዊ ዞን ጉሎ መከዳ ወረዳ ሶበያ ቀበሌ፤
-    አሚነ ደበሳይ ሃይለና ከዋኒ ፀሃየ ገብረሓርያት ከትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን፤ ላዕላይ አድያቦ ወረዳ፤ ዕጉብ ቀበሌ
-    ተስፋአለም ሽሻይ ፍትዊ፤ ብርሃነ ገብረእዝጊአብሄር ገ/ስላስና ሹሻይ ፍትዊ ገብሪሄት ከትግራይ ማእከላዊ ዞን፤ መረብ ለኸ ወረዳ፤ ሃፍቶም ቀበሌ
-    ፎቶ ገብረኪዳን አርአያ፤ ዘራአብሩኽ ብርሃነ ዘርኡ፤ ወለገሪማ ግደይ ወለንሰአና ወልደገርግስ ኪዳነ አሰጉ ከማእከላዊ ዞን፤ መረብ ለኸ ወረዳ፤ ምሕቛን ቀበሌ
-    ተስፋጋብር አብርሃ ተኸለና፤ ሻባይ አብርሃ ተኽለ ከሰሜናዊ ምእራብ ዞን፤ ላዕላይ አድያቦ ወረዳ፤ ምድረ ፈላሲ ቀበሌ
-    ፀሀየ ዳዊት አብርሃ፤ ከምስራቃዊ ዞን፤ ኢሮብ ወረዳ፤ ዓሊተና ቀበሌ
-    ጥዑም ፍሱሕ ደበሳይ፤ ከምስራቃዊ ዞን፤ ኢሮብ ወረዳ፤ ወርዓትለ ቀበሌ
-    ብርሃነ በርሀ ወልደስላሴ፤ ከማእከላዊ ዞን፤ መረብ ለኸ ወረዳ፤ ማይ ወዲ ዓንበራይ ቀበሌ
-    ሽሻይ ተስፋሃንስ ገብረፃዲቕ፤ ከምስራቃዊ ዞን፤ ጉሎ መኸዳ ወረዳ፤ አዲስ አለም ቀበሌ
-    ሓየሎም ሃይለ ገብረመድህን፤ ከማእከላዊ ዞን፤ አሕፈሮም ወረዳ፤ ማይሓማቶ ቀበሌ
-    ለአከ ተኽለወይኒ ተስፋገርግስ፤ ከማእከላዊ ዞን፤ መረብ ለኸ ወረዳ፤ ዓዲ ሽንብሩ ቀበሌ
-    አከቦም ተስፋጋብር ገብረገርግስ፤ ከምስራቃዊ ዞን፤ ጉሎመከዳ ወረዳ፤ ዛላምበሳ ቀበሌ
-    ዛይድ ተኽለ ገብረማርያም፤ ከሰሜናዊ ምእራብ ዞን፤ ላዕላይ አድያቦ ወረዳ፤ ዓዲ ክልተ ጣብያ
-    ተኽለ ለገሰ ገረቸአል፤ ከሰሚናዊ ምእራብ ዞን፤ ለዓላይ አድያቦ ወረዳ፤ ዓዲ ነብርኢድ ጣብያ
-    ዓንዶም ወልደገብርኤል ኪዳነ፤ ከማእከላዊ ዞን፤ መረብ ለኸ ወረዳ፤ ሃብተማርያም ቀበሌ
-    ገብረመድህን ታደሰ ገብረመድህን፤ ከማእከልዊ ዞን፤ ወርዒ ለከ ወረዳ፤ ዓረና ቀበሌ
-    ዝናብ ነጋሽ ገብረዝጊአብሄር፤ ከማእከላዊ ዞን፤ አሕፈሮም ወረዳ፤ ዕዳጋ ዓርቢ ቀበሌ
-    አላይ አብርሃለይ ስዩም፤ ከማእከላዊ ዞን፤ መረብ ለኸ ወረዳ፤ አሳይመ ቀበሌ የሚገኙባቸው በርከት ያሉ ወጣቶች ወደ ትህዴን እንደተቀላቀሉ የደረሰን ዘገባ አመለከተ።
    አላይ አብርሃለይ፤ ፀሀየ ዳዊትና ክብርአብ ዮውሃንስ ወደ ትግል ያነሳሳቸው ምክንያት ሲገልፁ የወያኔ ኢህአዴግ ስርአት በፈጠረው ሃላፊነት የሌለው ያስተዳደር ሁኔታ ህዝቡ እየተሰቃየ በመሆኑ ከዚሁ አስከፊ ሁኔታ እንዲላቀቅ፤ ከትህዴን ጎን ተሰልፈን የበኩላችን ድርሻ መወጣት አለብን ብለው እንደታገሉ መግለጻቸው።
    ፍዮሪ ገብረዝጊአብሄርና እቶ ዛይድ በቦኩላቸው ባሁኑ ግዜ ድሃው ህብረተሰባችን ባገሩ ውስጥ ባይተዋር የሆነበት፤በተቃራኒ ገንዘብ ያለው ባለሃብትና ባለስልጣን ተመቻችቶ የሚኖርበት፤ህብረተሰቡ በአካባቢው የሚታረስ መሬት ባለማግኘቱ ለከፋ የኑሮ ችግር መጋለጡና በላያቸው ላይ በደረሳቸው ግፍና ፀረ ዴሞክራሲያዊ ተግባር ወደ ትህዴን ለመታገል መምጣታቸውን ጨምረው አስረድተዋል።