የካቲት 11 ላይ ወደ
ሰልፍ አልወጣቹሁም ተብለው በየካቲት 18 /2006 ዓ/ም መንጃ ፈቃዳቸው የተነጠቁ ወገኖች ብዙዎች እንደሆኑ የገለፀው መረጃው እቶ
ዘበርህ አለሙ ባለ ባጃጅና እቶ ይሻለም ባለ ሞተር ሳይክል እንደሚገኙባቸው የተገኘው መረጃ ኣስታወቀ።
ተበዳዮቹ በላያቸው ላይ የተፈጸመው ፍትሃዊ ያልሆነ እገዳ ወንጀል ነው
ካሉ በኋላ። ነግ የስራ ግብር ክፈሉ ስንባል ምን ሰርተን እንደምንከፍለው ከወዲሁ ጭንቀት ውስጥ ገብተናል ሲሉ እንደተናገሩና መፍትሄ
ለማግኘት ብለው ወደ ሚመለከታቸው አካላት ቢሄዱም ሰሚ ጀሮ እንዳላገኙ መረጃው አክሎ አስረድተዋል።