Thursday, August 13, 2015

በኦሮሚያ ክልል፤ ሰበታ ከተማ ውስጥ 2 ግለሰቦች የኦነግ አባላት ናችሁ በሚል ሰበብ ከመኖሪያ ቤታቸው መወሰዳቸው ተገፀ።




     በኦሮሚያ     ክልል፤ ሰበታ ከተማ ውስጥ አቶ ተሎሳና ደቻሳ የተባሉት ንፁኅን ዜገወቻችን የኦነግ ስለያ ናችሁ በሚል ሰንካላ ምክንያት ህዝብ በተሰበሰበበት መድረክ ላይ እመኑ በነፃ ትለቀቃላችሁ ተብለው ቢጠየቁም እኛ የኦነግ ስለያ ሳንሆን በንግድ ስራ ተሰማርተን የምንሰራ ንፁሃን ሰዎች ነን ብለው መልስ መስጠታቸውና ወድያውኑ ወደ እስር ቤት ተወስደው መታሰራቸውን ታወቀ።
    መረጃው በማከል በአሁኑ ግዜ የኦሆዴድ አባል ለመሆን በኦሆዴድ አመራሮች ተጠይቆ ፈቃደኛ ያልሆነ የኦሮሞ ተወላጅ የኦነግ አባል ነው እየተባለ እንደሚታሰርና እንዲሰቃይ እንደሚደረግ መረጃው አክሎ አስረድቷል።