Wednesday, September 2, 2015

በትግራይ ክልል ሰሜን ምእራባዊ ዞን፤ ተክላይ ተክሌ የተባለ ግለሰብ ሸራሮ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የመከላከያ የዳቦ ማሽን ቤት በቦምብ ልታቃጥል አስበሃል በሚል ምክንያት መታሰሩን ተገለጸ።

 


በትግራይ ክልል ሰሜን ምእራባዊ ዞን ሸራሮ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የመከላከያ የዳቦ ማሽን ልታቃጥል አስበሃል በሚል ምክንያት ከተከዜ ቁጥር አንድ ቡና ቤት በውድቅት ሌሊት ተወስዶ መታሰሩን የደረሰን መረጃ አስታውቋል።
    ግለሰቡ ከትህዴን ጋር ግንኝነት አለህ በሚል ሰበብ በተደጋጋሚ እየታሰረና እየተለቀቀ መቆየቱን መረጃው አክሎ አስረድቷል።