Friday, January 22, 2016

በዚህ በያዝነው አመት ለአገራችን ኢትዮጵያ ህልውና የከበደ ጊዜ እንደሆነና ተገልፆ ከዚህ በመነሳትም ቢሔራዊ እርቅ ለማምጣት ለኢትዮጵያ መሪዎች ግልፅ ደብዳቤ እንደቀረበላቸው ታወቀ።



በኢትዮጵያ ቢሔራዊ እርቅ እንዲወርድ ግልፅ ደብዳቤ ያቀረበ አካል የመረዳዳትና የሰላምን ማህበር ሆኖ፣ ወደ ጠቅላይ ሚኒሰተር ፅህፈት ቤትና ወደ ርእሰ ቢሔሩ እንዲደርስ የተፃፈው ደብዳቤ በአገራችን ብሔራዊ እርቅ እንዲመጣና  የሰላም ወይይት እንድካሂድ ጥሪ የያዘ ደብዳቤ እንደቀረበ ያገኘነው መረጃ አሰረድቷል።
   የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የአገሪቱ መንግሰታዊ ላልሆነ ማህበር ሰራ አስኪያጅ ለሆኑት አቶ ፋንታሁን ብረሃኑ ተቀብለው ያነጋገሯቸው ቢሆኑም፣ ነገር ግን እስከ አሁን ደረሰ ለአቤቱታቸው  የሰጠት ግምት እንደሌና  በገዢው ሰረአት ተቀባይነት እንዳላገኘ ለማወቅ ተችላል።     





No comments:

Post a Comment