በምንጮቻችን መረጃ መስረት በትግራይ ክልል በማእከል ዞን ዓቢ ዓዲ ከተማ ከየካቲት 25 እስከ 28
/2008 ዓ/ም በተካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ በሙስና ያስቸግሩት አስተዳዳሪዎች ያስተካክላሉ የሚል እምነት ስለሌለን እንደ ሊሎች ክልሎች ሁሉ ጭቆናችን በሰለማዊ ስለፍ
እንገልፃለን በማለት አበክረው መግለጻቸው የተገኘው መረጃ አሳውቀዋል።
በአሁኑ ጊዜ በአገር ደረጃ የመልካም አስተዳዳረ ችግር ማስወገድ በሚል በመካሄድ ላይ መሆኑንናን ከዚህ በተያያዘ
ደግሞ በትግራይ ክልል ከላይኛው እስከ ታችኛው ቀበሌ
በመካሄድ ላይ ያለው የህዝብ ስብሰባ እነኝህ ለግል ጥቅሞቻችውና በሙስና የተዘፈቁ አስተዳዳሪዎች በግልፅ እያጋለጣቸው
እንኳ ቢሆን፣ ነገር ግን ስርአቱ በላያቸው ላይ የሚያስተምር እርምጃ
በመውሰድ ለወጥና ፍትህ ሲያመጣ ስላልታየ ህዝብ በከፋ መልኩ ቁጣውን በማሰማት ላይ መሆኑንና ሌላ አማራጭ መንገድ ለመወሰድ በዝግጅት ላይ መሆኑን መረጃው ጨምሮ አሳውቀዋል።.
No comments:
Post a Comment