ከመከላከያ ውስጥ ሾልኮ የደረሰን መረጃ እንደገለፀው፣ ገዢው የኢህአዴግ
የመከላከያ ሰራዊት የውትድርናን ሙያ በመጥላት ነጋ ጠባ ከተመደቡበት
ክፍል በመፈርጠጥና በመጥፋት ላይ እንደሚገኙ መረጃው ገልፆ፣ በዚህ ሁኔታ ለረዥም ጊዜ በመራዘሙና መፍትሄ በማጣታቸው ምክንያት የበላይ
ሃላፊዎች እርሰ በራሳቸው እየተካሄደ ያለው ሰብሰባ አንዱ ሌላውን ያለ ስራው በማጥቆር እየተባሉ እንዳሉ የደረሰን መረጃ አስረድቷል።
እነዚህ ወታደራዊ አመራሮች ጥሩ ባለ መሆናቸው የተነሳ ሰራዊቱን ያጠፋሉ
ተብለው የተባረሩን የሰራዊት አዛዥ ከሆኑት ውስጥ ኮነሬል ይሕደጎ ተስፍየና ኮነሬል ፋታው ዘገየ የሚባሉ የሚገኙባቸው ከሰሜን እዝ
ብቻ 6 ኮነሬሎች እንደተባረሩ ምንጮቻችን ከቦታው በላኩልን መረጃ ለማውቅ ተችሏል።
No comments:
Post a Comment