ምጮቻችን ከቦታው እንደገለፁት፣ በመቐለ ከተማ
በመሬት አሰተዳደር ፀህፈት ቤት የሚሰሩ ሃላፊዎች በመሬት ሙሰና አድርግልኝ ላድርግልህ የተነሳ ከውጪ ለመጡ የግል ባለሃብቶች እየሰጡ እንደሚገኙ የገለፀው መረጃው።ይህ አግባብነት
የሌለው ተግባር ህዝብ መድረክ ባገኘበት ጊዜ በምሰማት የሚገኝ ቢሆንም፣ በዚህ ተከትሎ የአይደር ክፈለ ከተማ የመሬት አሰተዳደር ሃላፊ የነበረው ቀጥሎ ደግሞ ወደ ቀዳማይ ወያኔ ተቀይሮ ይሰራ የነበረው አቶ
አለም ሰገድ የተባለ ሃላፊ ካቲት 16/20008 ዓ/ም በመሬት ሙስና በህዝብ ክትትል ተከሶ እንደታሰረ በዚህ ወቅት በመቐለ እሰር
ቤት እንደሚገኝ ለማውቅ ተችሏል።
መረጃው ጨምሮ እንደገለፀው፣ በመቐለ ከተማ እየታየ ያለውን ከመሬት ጉዳይ ጋር የተያያዘ መጥፎ አስተዳደር በሁሉም የአገራችን ክልሎች እያጋጠመ ያለውንና
ፍትህ የተሳነው ተግባር መሆኑን ታወቀ።
No comments:
Post a Comment