Saturday, March 19, 2016

በአማራ ክልል ውሰጥ በቅማንት ብሔረሰብና በአማራ ብሔረሰብ መካከል የነበረው ግጪት በአዲስ መልክ እንዳገረሸ መሆኑ ተገለፀ።



    ምንጮቻችን በላኩልን መረጃ መሰረት፣  በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በቅማንት ብሔረሰብና በአማራ ብሔረሰብ መካከል የነበረው ግጭት ለጊዜው የበረደ ቢመስልም፣ በአሁን ውቅት ግን የነበረው ግጭት እንደ አዲስ ተነሳሰቶ ከሁለቱ ብሔረሰቦች ብዙ የሰው ህይውት እየጠፋ እንዳለ ለማውቅ ተችሏል።
    በሁለቱ ብሔረሰቦች መካከል የተነሳው ግጭት በተለይ ደግሞ የካቲት 20/2008ዓ/ም  በከፋ ተቀጣጥሎ በመዋሉ የተነሳ ከሁለቱም ብሔረሰቦች 7 ሰዎች  በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ በመሆኑንና፣ የገዢው የብአዴን/ኢህአዴግ ባለሰልጣኖች ለዚህ ግጭት የተለያዩ ሰልት በመፈጠር  እያባባሱት መሆኑን የደረሰን መረጃ ጨምሮ ገለፀ።

No comments:

Post a Comment