Monday, March 21, 2016

በኦሮምያ ክልል ለቀምት ከተማ የሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ከሳምንት በላይ የመማር ማስተማር ስራውን እንዳቋረጠ ምንጮቻችን ከቦታው የላኩልን መረጃ አስረድተዋል።



   በተገኘው መረጃ መሰረት  በኦሮምያ ክልል በአሁኑ ግዜ በአፋኙ ገዥው ኢህወዴግ  ስርአት  ያነጣጠረ ተቃዎሞ  በመካሄድ ላይ  መሆኑና፣  ከዚሁ በተያያዘ ደግሞ  በለቀምት  ከተማ የሚገኝ ዩኒቨርሲቲ በተነሳው የተማሪዎች  ተቃውሞ ምክንያት  ዩኒቨርሲቲው  የመማር  ማስተማር ስራው ከሳምትን በላይ ማቋረጡ ከቦታው የተገኘው መረጃ  አሳውቅዋል።
       መረጃው ጨምሮ እንዳስረዳው በተነሳው የተማሪዎች ተቃውሞ  ተኣምሩ የተባለ  የሁለት አመት የኢንቨርሞሽን ቴክኖሎጂ  ተማሪ  በስርአቱ ፖሊሶች ግፍ በተሞላበት  እንደ ደበደቡትና ሁለቱ አይኖችም ከፍተኛ ጉዳት በማወረድ ሊያጠፉት እንደቻሉ ታውቀዋል።





No comments:

Post a Comment