Monday, March 7, 2016

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ላሊበላ አካባቢ ሰሞኑን በተደረገው የህዝብ ሰብሰባ ላይ በድርቅ ምክንያት በርካታ ህዝቦች መሞታቸው ተገለፀ።



በምንጮቻችን መረጃ መሰረት፣ በሰሜን ወሎ ዞን ላሊበላ አካባቢ ሰሞኑን በተደረገው የህዝብ ሰብሰባ ላይ በርሃብ ምክንያት በርካታ ወገኖች የተጎዱና 8 ህፃናት፤ 2 ሽማግሌዎችና 3 ጎልማሶች በጠቅላላው 13 ሰዎች  እንደሞቱ የካቲት 4/6/2008 ዓ/ም በተደረገው ሰብሰባ ላይ ህዝቡ ከነሰማቸው በመጥቀስ ያጋለጠ መሆኑን የደረሰን መረጃ አመለክቷል።
  የኢህአዴግ ባለስልጣኖች ለተለያዩ የሚድያ አውታሮች በተደጋጋሚ በድርቅ ምክንያት አንድም ሰው አልሞተም እያሉ ቢገልፁም ሃቁ ግን በችግሩ የተጎዳ  ህዝብ እያጋለጠ መሆኑን ከሰፍራው የደረሰን መረጃ ጨምሮ ገልፆዋል፣፣

                         

No comments:

Post a Comment