ምንጮቻችን የላኩልን መረጃ እንደሚያመልክተው፣
የኢህአዴግ ስረአት መሪዎች በህዝቡ ላይ እያደረሱት ያለውን ለሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ ምብቶች ፀረ ያሆነውን እርምጃዎች በኦሮሚያ ክልል
አምቦ ከተማና አከባቢዋን የሚኖር ህዝብ የካቲት 29 2008 ዓ/ም ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ እንዳወገዙት ለማወቅ ተችሏል።
መረጃው በማከል፣ ገዢው ስርአት በሚያወርደው ትእዛዝ የፀጥታ አካላት
የሚወስዱትን ኢ-ፍትሃዊ የሆነ እርምጃ፣ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት የስርአቱ መሪዎች ህግ ፊት ቀርበው
እንዲጠየቁና ያጠፉትን የሰው ህይወትና የአካል ጉዳት እንዲሁም የንብረት ውድመት ካሳ እንዲከፈሉ በማለት ስልፈኞቹ መጠየቃቸው መረጃው
አስገነዘበ።
No comments:
Post a Comment