እንደ ምንጮቻችን መረጃ፣ በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሽዋ ዞን አምቦ ከተማ
ነዋሪዎች የሆኑት ወጣቶች ባልዋሉበት ወንጀል ተከሰው በስርአቱ ፌደራል ፖሊስ እየታሰሩና እየተጠልፉ እንዳሉ ከገለፀ በኋላ፣ ይሁን
እንጂ መጋቢት 8 /2008 ዓ/ም ፀረ መንግስት አላማ ይዛችሁ ህዝቡን ትቀሰቅሱ አላችሁ ተብለው ከየ ቤታቸው በስርአቱ ፌደራል ፖሊስ ታፍነው ወዳልታወቀ ቦታ የተወሰዱትን ገሚሶችሁ ለመጥቀስ ያህል፣ ወጣት ጫላ
መገርሳና መምህር አዱኛ አራርሶ የተባሉት ንፁኋን ወገኖች የሚገኙባቸው ሆነው፣ ወጣቶቹሁ በበኩላቸው እኛ የምናወቀው ነገር የለም፤
የከተማው ህዝብ ንፁኋን መሆናችን ያውቀናል ቢሉም በመኪና ተጭነው እንደተወሰዱ ለማወቅ ተችሏል።
መረጃ ጨምሮ
እንዳስረዳው፣ በኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ ብቻ የተካሄደው ኢ-ሰብአዊ እርምጃ ሳይሆን በመላው የአገሪቱን ንፁኋን ዜጎች ላይ እየተወሰደ
ያለ የስርአቱ ፀረ ዴሞክራሲ የአፈታት ዘዴ አካል መሆኑን ገለፀ።
No comments:
Post a Comment