Monday, April 11, 2016

በትግራይ ማእከላዊ ዞን ከአድዋ ከተማ እስከ መረብ ለኸ ወረዳ የሚወስደው ጥርግያ ባለመሰራቱ ነዋሪዎች ለከባድ ችግር መጋለጣቸውን ተገለፀ።



    በትግራይ  በክልል ማእከላዊ ዞን  ከአድዋ ከተማ ወደ  መረብ ለኸ  ወረዳ የሚወስድ የመኪና መንገድ  ስለፈራረሰ ነዋሪዎቹ ለከባድ ችግር መጋለጣቸው የገለፀ መረጃው፣  በተለይ  በህመም ላይ ያሉ  ወገኖችና በወሊድ ግዜ እናቶች በወቅቱ ህክምና ለመድረስ ስለማይችሉ ለሞት ኣደጋ እየተጋለጡ መሆናቸወን  መረጃው ገልፀዋል።
    መረጃው  ጨምሮ የመረብ ለኸ ወረዳ ነዋሪዎች በዚህ ሳምንት  በተደረገው ስብሰባ እንደገለፁት ሁሉም ወርዳዎችና ቀበሌዎች በመኪና መንገድ ተገናኝተዋል እያላችሁ የምትደሰኩሩት ከሃቅ ውጭ  ነው በማለት  በምሬት መናገራቸው ታወቀዋል።
          






No comments:

Post a Comment