የመረጃ ምንጮቻችን እንዳመለከቱት፣ የጎንደር ነዋሪ ህዝብ ለሱዳን ሃገር
የኢህአዴግ መንግሰት ለመሰጠት እየተደራደረ ባለው የሀገራችን መሬት ምክንያት ሰሞኑን ለ5 ቀናት ያህል በተደረገ የህዝብ ውይይት ያለምንም መቆጫ
ሳይደረግበት ሰብሰባው የተበተነ ሲሆን፣ ሰብሰባው እንደተበተነ የተለያዩ
ጥያቂዎችና ሰላማዊ ሰልፍን የሚያሰተባብሩት የነበሩ ግለሰቦች ከቤታቸው ለሊት በመውሰድ እሰከ አሁን ደረስ የት እንዳሉ የማይታውቅ
መሆኑ ከቦታው በደረሰን መረጃ ለማውቅ ተችሏል።
በተጨማሪም ህዝቡ በአሁኑ ውቅት የታሰሩት ሰዎች ይለቀቁ በማለት ለመንግሰት
ባለ ስልጣኖች እያቀረበ ቢሆንም ጥያቂያቸውን የሚቀበል የመንግሰት አካል እንዳላገኙ ከቦታው የደረሰን መረጃ አስገንዘበ።
No comments:
Post a Comment