Wednesday, April 6, 2016

በዚህ ሳምንት በርከት ያሉ ወጣቶች ለግፈኛ የኢህአዴግን ስርአት በመቃወም ወደ ትህዴን ማሰልጠኛ ማእከል መቀላቀላቸው ታወቀ።



 ወደ ትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ /ትህዴን/ ማሰልጠኛ ማእከል ከተቀላቀሉት  ወጣቶች መካከል  የተወሰኑትን ለመጥቀስ ያህል፦
 - ሰመረ ገብረዮሃንስና ምስግና ፀጋይ  ሁለቱም  ከማእከላዊ ዞን  አህፈሮም ወረዳ  ገርሁ ስርናይ ቀበሌ
- ሓድጉ ተስፋይ  ከማእከላዊ ዞን  መረብ ለኸ ወረዳ ምሕቋን ቀበሌ 
- ብርሃነ ጉዑሽን ፍትሓዊ  ፀጋይን ምችው ዜናዊ  ሶስቱም  ከማእከላዊ ዞን  መረብ ለኸ ወረዳ  ማይ ወዲ ዓምበራይ ቀበሌ 
- ፍፁም አውዓላን ኤፍሬም ፃዕሩን ከምስራቃዊ ዞን ኢሮብ ወረዳ እንዳልጌዳ  ቀበሌ 
- ስእላይ ጉዑሽ ከማእከላዊ ዞን  መረብ ለኸ ወረዳ  ማይ ወዲ ዓምበራይ ቀበሌ
- አንገሶም ጌታሁን ከማእከላዊ  ዞን መረብ ለኸ  ወረዳ በሪሃ ቀበሌ
- ይመር አሕመድ ከክልል 3  ደቡብ ጎንደር ዞን  በጨተ ተብሎ ብሚጠራ ኣክባቢ 03 ቀበሌ
- ሽሻይ የማነ ከምስራቅ ዞን  ጉለመኻዳ ወረዳ አዲስ  አለም  ቀበሌ ሲሆኑ፣   እነዚህ ወጣቶች ወደ ትህዴን ትግል ጎራ ለመሰለፍ ካስገደዳቸው  ምክንያት ሲገልጡ   በስርአቱ የሚፈፀሙትን የሰብኣዊ መብት ጥሰት፤ ዜጎች እርስ በእርሳቸው እንዳይተማመኑ ማድረጉ፤ ህዝብ የገጠመወን  የኑሮ ችግር፤ ሰርተህ ለመኖርም ስራ ባለመኖሩ  መሆኑን ገልፀዋል።
   በተለይ ሓድጉ ተስፋይ እንደገለፀው፣  በሹፌርነት  ይስራበት የነበረው ሃረር ከተማ  የስርአቱ ካድረዎች በተለይ የትግራይ  ተወላጅ የሆነውን  ሰለማዊ  ስራተኛ  ምክንያት በመፍጠር እንድሚያስሩትና እንደሚገድሉት ከገለፀ በኋላ፣  እሱም  በመስጋት  ወደ ተወለደበት ኣካባቢ ቢመለስም ስራ የሚባል አጥቶ ይንከራተት እንደነበርና ሌሎች ወጣቶቹ በችግር ላይ  መሆናቸው  አስረድተዋል።

No comments:

Post a Comment