የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በኦሮሚያ ክልል በሰበታ ከተማ ውስጥ
በስረአቱ ፖሊሶች በመጋቢት 13 /2008 ዓ/ም ከምሽቱ ሰድስት ሰአት አካባቢ ህዝብን ለተቃውሞ አነሳሰታችኋል፤ ወረቀት በትናችኋል፤
ቁም ሰንላቸው እንቢተኛ ሆነዋል በሚል ሰንካላ ምክያት የተነሳ ሁለት ግለሰቦች፣ አቶ ደበላ ተርፊሳ እና አቶ ጫላ ኢማን የተባሉትን ሰዎች በሰረአቱ ፖሊሶች መገደላቸው ተገለፀ።
በኦሮሚያ
ክልል እየቀጠለ ባለው የመንግሰት ንፁሀን ወገኖች የመግደል እርምጃ የተነሳ የሰበታ ነዋሪ ህዝቦች ከባድ ተቃውሞና ሰላማዊ ሰልፍ
ቢያደርጉም፣ አቢቱታቸውን የሚሰማ የመንግሰት አካል ባለማገኘታቸው በከባድ ምሬት ውስጥ መሆናቸው ከአካባቢው በደረሰን መረጃ ለማውቅ
ተችሏል።
No comments:
Post a Comment