Saturday, April 2, 2016

በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ የሚገኙ የእምራብ እዝ ወታደሮች ከሱዳን ወታደሮች ጋር ግጭት ፈጥረው መሞታቸው ታውቀ።



ምንጮቻችን  የላኩልን መረጃ እንደዳመለከተው፣ በአማራ ክልል የሚገኙ የምእራብ እዝ ወታደሮች ከሱዳን ወታደሮች ጋር በመጋቢ 11 /2008 ዓ/ም ከለሊቱ 11 ሰአት ላይ በተነሳ ግጭት 6 የኢህአዴግ ወታደሮች ሲሞቱ ሌሎች የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ አቶ ደመቀ በላቸውና ፈሰሃ ፀጋው የተባሉ 2 ንፁሀን ወገኖች የሞቱ መሆናቸው ከቦታው በተላከልን መረጃ መሰረት ለማውቅ ተችሏል።
   
   በሁለቱ ሃገሮች መካከል ለበርካታ አመታት የቆየው ግጭት በኢህአዴግ ወታደሮችና በሱዳን ወታደሮች ከባድ ውጥረት ወስጥ ገብተው እንዳሉና የኢህአዴግ ባለ ስልጣኖችም በአካባቢው ሁከት ምክንያት እንደተጨነቁ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ለማውቅ ተችሉዋል።





No comments:

Post a Comment