Wednesday, April 6, 2016

በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምእራብ ዞን የሚገኝ ህዝቦች በሰረአቱ ወታደሮች እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑ ታወቀ።



የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምእራብ አድክልተ በተባለ አካባቢ ከሚገኙ ህዝቦች ውስጥ፣ አቶ ተስፋየ ተክለማሪያም እና ዮውሃናስ ታፈሪ  የተባሉት  ከትህዴን ደርጅት ግንኙነት አላችሁ በማለት  በሰረአቱ ወታደሮች እየተደበደቡና እየታሰሩ  መሆናቸው የሚታውቅ ሆኖ፣ በተጨማሪም ከአሁን በፊት የአካባቢው ህዝቦች ይጠቀሙበት የነበረውን የእርሻ መሬት በመከልከል ለከባድ የመህበራዊ ኑሮ እየተጋለጡ መሆናቸው ታውቀ።

     የሰረአቱ ወታደሮች በህዝቡ ላይ እየደረሰ  ያለው በደል  ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመሂዱ የአካባቢው ነዋሪ ህዝብ ምሬቱን እየገለፀ እንደሚገኝ ከቦታው በተላከልን መረጃ  ለማውቅ ተችሏል።

No comments:

Post a Comment