Saturday, April 2, 2016

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በጃማ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ ህዝቦች በመሬት ግጭት የተነሳ መገዳደላቸው ተገለፀ።



በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በጃማ ወረዳ ኤልሻማ በተባለ  ቀበሌ  የሚገኙ ህዝቦች በመጋቢት 6/ 2008 ዓ/ም መሬት መነሻ ኣድርጎ በተነሳ ግጭት አቶ አራጋው ይመር እና አቶ ሙሃመድ ሰይድ የተባሉት ግለሰቦች   መገዳደላቸው ከገለፀ በውሀላ፣ ይህ ግጨት ደግሞ ስረአቱ በፈጠረው የመሬት የአስተዳደራዊ ችግር ምክንያት ስለሆነ በአሁኑ ውቅት ቤተሰቦቻቸው ከአካባቢው ለቀው እንዳሉ ከቦታው በደረሰን መረጃ ለማውቅ ተችሏል፣

  በኢህአዴግ ሰረአት ፖሊሲ ችግር ምክንያት የቀበሌው ህዝቡ ሰራውን አቋርጦ በከባድ ሰብሰባ ውስጥ እንዳሉና፣  መንግሰት ምንም አይነት ሰለ ሁኔታውን ለማጣራትና ለማሰተካከል የተደረገ ነገር ባለመኖሩ ህዝቡ በመስኖ መሬት ምክንያት እየተገዳደለ የአካባቢው ህዝብ በሰጠን መረጃ ለማውቅ ተችሏል።


No comments:

Post a Comment