Wednesday, April 27, 2016

በኢትዮጵያ ከሶስት ዓመት በፊት የጀመረ የማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ሁሉተኛ ኮንፈረንስ በተካሄደበት ወቅት የመንግስት ባለስልጣናት የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር እንዳለባቸው ተገለፀ።



በመረጃ ምንጫችን መሰረት ከአለፉት ሦስት ዓመታት ጀምሮ በተግባር እንዲውል የታሰበው የማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም 2ኛ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደ ሲሆን በኮንፈረንሱ ከተነሱት ችግሮች ደግሞ ለዜጎች በሚሰጥ የማህበራዊ ተጠያቂነት አገልግሎት ዙሪያ በአካባቢው የሚገኙ የመንግስት ኃላፊዎች ልምዳቸውንና ተሞክሯቸውን እያካፈሉ እንደሌሉና መስተካከል እንዳለበት በኮንፈረንሱ መገልጹ ታውቋል።
 በኮንፈረንሱ የተገኙት የፋይናንስ እና የኢኮኖሚ ሚኒስተር አማካሪ ኢፍረም ወልደስላሴ በበኩላቸው። መንግስት የማሕበራዊ ተጠያቂነት አንደ አንድ የመልካም አስተዳደር መሳርያ የሚጠቀምበት መሆኑን የሚገልፁ ቢሆኑም በኢኮኖሚ ሚንስተር ትብብር በሚካሄደው ፕሮግራም በወረዳና በቀበሌ በአጠቃላይ በሕበረተሰብ ግንዛቤ እያሳደረ እንደሌለና ችግሮቹ መፈታት እንዳለባቸው ተሰብዳቢዎቹ እንደተናገሩት ለማወቅ ተችለዋል።
     

No comments:

Post a Comment