በአዲስ ኣበባ
ከተማ የሚገኘው የመሬት ልማት ፅሕፈት ቤት ቢሮ አስተዳደር በቤቶች አጀንሲ ልማት በተለያዩ የከተማው ክፍሎች የመሬት ልማት ፅህፈት ቤት ሃላፊዎች ሆነው ሲሰሩ የቆዩ
ወገኖች የኮንደሚንዬም ቤቶቹ ከህግ ውጭ ያልተመዘገቡና ዕጣ ያልደረሳቸው ግለ ሰቦች ሰጥታችኋል በሚል ሰበብ ስርአቱ ከስራ ቦታቸው ሊያባርራቸው ስለፈለገ ብቻ
ለጨረታ የወጣ የሊዝ መሬት ሳይወዳደሩ ያሸነፉ በማስመሰል ለግል ጥቅሞቻቸው ኣውሎውታል በማለት ማስረጃ በሌለው በጥርጠሬ ብቻ ብዙ ነጋዴዎችና ባለሞያዎችን ማሰሩ
ታወቀ።
ያገኘነው
መረጃ ጨምሮ እንዳስረዳው ከእነዚህ ከታሰሩት ውጭ ሌሎች
ተጠርጣሪዎች አሉ በማለት የታሰሩትን ሌሎች ሸሪኮች አሏችሁና ተናገሩ እያሉ እንደደበደቧቸው ኣስረድተዋል።
እነዚህ
ምንም ማስረጃ በሌላው በጥርጣሬ ብቻ ከታሰሩ ወገኖች ተስፋሚኪኤል ገብረማርያም ጌታቸው ተመስገን ፤ዳንኤል ምንዳሴልን ፤ይድናቃቸው ሮሪሳን ሲሆኑ በአስተዳዳሪዎች
በተለያዩ የስራ ዘርፎች የሚሰሩ ባለሞያዎች ደግሞ ኣቶ
ሱራፌል ልሳኑ፤ ብርሃኑ ማሞና አንገሶም ገብረሩፋኤል ነጋዴዎች
እንደሆኑ ተገልጿል።
No comments:
Post a Comment