Saturday, May 7, 2016

በዚህ ሳምንት የአለም ምግብ ደርጅት በኢትዮጵያ ለሚመጣው የክረምት ወራት አርሳደሮቹ መሬታቸውን ለማረስ አሰቸካይ የገንዘብ እርዳታ እንዲሚያሰፈልጋቸው አሰገነዘቡ።




የተገኘው መረጃ እንዲሚያመለክተው በኢትዮጵያ የተለመደው የክረምት ወቅቱ ዝናብ ሊገባ 6 ሳምንት በቀረበት ወቅት አርሶ አደሮቹ በዚሁ በድርቅ የተጎዱ ከብቶቻቸው ወደ ከፋ ረሃብ እንዳይደረስ አሰቸካይ የገንዘብ እርዳታ ከአለም የምግብ እርሻ ተቋም ጠየቁ ።
  ይሁን እንጂ በመንግሰት በኩል በዚህ አመት በድርቅ ለተጎዱ ከብቶች በአገቱ የሚኖር ህዝቦች ምንም አይነት እርዳታ የያዙ የእቅደ ዝግጅት ባለመኖሩ በባዶ እጁ ለአሰቸካይ እርዳታ የተጋለጠ  ወገኖች ለተሰጡት  ትንሽ መሬት ዝናብ በሚዘንብበት ወቅት ከየትና በምንድን ተጠቅሞ ሊሸፈን የሚያሰችል ባለመሰራታቸው ለብዙ ወገኖች ችግሩ  መልሶ እንዳይደገም ሰጋት ፈጥሮ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል።

No comments:

Post a Comment