Thursday, July 14, 2016

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ለግል ትምህርት ቤቶች ውሳኔና ማስጠንቀቂያ እንዳስተላለፈላቸው ታወቀ።



    የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ መስተዳደር በከተማዋ ለሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች ላይ የእውቅና አሰጣጥና የእድሳት አደረጃጀት ስርአተ ትምህርት የተማሪዎች የምዘና ስርአት አፈፃፀምና የአቅርቦት አገልግሎት አሰጣጥ፣ የዝውውር ፖለሲ ትግበራና ውሳኔ እንዲሁም ማስተንቀቅያ እንደተሰጣቸው ተገለፀ፣ 
     በርከት ያሉትን ትምህርት ቤቶች በጅምላ ችግር እንዳላቸው የገለፀው ቢሮው።በተለይ ደግሞ ጊብሰን ዩዝ አካዳሚ ትምህርት ቤት፤ ፊውቸው ታለት ትምህርት ቤት፤ ኢትዩ ስኩል ኦፍ ቱሞሮ ትምህርት ቤት የተጋነነ ችግር ተገኘባቸው በሚል እርምጃና ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው ቢሮው አስታውቀዋል፣
በዚህ መሰረትም ባለ ድርጅቶችሁ በስራቸው ላይ ትልቅ እንቅፋት እየሆነባቸው እንዳለና በመንግስት ላይ ደግሞ ቅኑ ያልሆነ እርምጃ እየተወሰደ ነው ሲሉ እንደገለፁ መረጃው አክሎ አስረድቷል፣።

No comments:

Post a Comment