Thursday, July 14, 2016

የኢህአዴግ ባለስልጣናት በሃምሌ 4/2008 ዓ.ም 4 የወልቃይት የማንነት ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ የሆኑትን አፍነው እንደወሰዳቸው ታውቀ፣



ባገኘነው መረጃ መሰረት የኢህአዴግ ባለስልጣናት በሓምሌ 4 2008 ዓ.ም 4 የወልቃይት የማንነት ጠያቂ አባላት ኮሚቴ ለአከባቢው ባለስልጣናት ሳያሳዉቁ ወደ ጎንደር ከተማ በመግባት አፍነው እንደወሰዱዋቸው ተገለፀ።
   
    እነዚህ ታፈነው የተወሰዱ 4 የኮሚቴ አባላት የሆኑት አቶ አታላይ ዛፌ አቶ ጌታችው አደመ፣አቶ መብራቶም ጌታሁን አቶ አለነ ሻማን፣ የተባሉ መሆናቸውን የገለፀው መረጃው፣ ይህ ሰርአት ለኮለኔል ደመቀ ለመያዝ ያደረገው ሙከራ ሊሳካ ባለመቻሉ የተነሳ ኮረኔሉን ለመያዝ የሰርአቱ ታጣቂዎች ሲከቡት ህዝብ ተሰባሰቦ ለታጣቂዎቹ እንደከበባቸውና የጎንደር ከተማ ህዝብ በኮረኔል  ደመቀ ጎን በመሆን ለኣምባገነኑን የኢህአዴግ ሰርአት ተቃውሞ በማካሂድ ላይ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ጨምሮ አስረድቷል።

 




No comments:

Post a Comment