Sunday, August 14, 2016

በአዲስ አበባ ከተማ ጨርቆስ ክፍለ ከተማ በመሰራት ላይ የሚገኘውን የባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት ህንፃ ነሃሰ 2 2008 ተደርምሶ አንድ ሰው ሲሞት 10 ሰዎች ደግሞ በከባድ መጎዳታቸው ተገለፀ።



በአዲስ አበባ ከተማ  በመሰራት ላይ ያለው የባህልና ቱሪዝም  ፅህፈት ቤት  ህንፃ  ሁለት አመት  የፈጀ ሲሆን  የመውጫውና  መውረጃው መሳልል ደልዳላ ባለመሆኑ  ምክንያት ንብረት ተሽክመው የሚመላለሱ 11 የቀን ሰራተኞች  መሳልሉ  ሊሸከማቸው ስላልቻለ   መደርምሱና በዚህ ሳብያም ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች ዘዉዲቱ ሆስፒታል ገብተው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው መሆኑንና ክእነዚህም አንድ የ24 ኣመት ወጣት  ወዲያው መሞቱ  ታውቀ። 
   የተቀሩት 10 ወገኖች ደግሞ ጉዳታቸው ከባድ በመሆኑ  በሆስፒታሉ  ውስጥ መሆናቸውና  ከእነዚህ አንድ  የ4ት አመት  የኢንጅነሪን  ተማሪ ሲሆን እሱም  የተግባር ትምህርት ልምምድ በማደረግ  ላይ ሳለ አደጋው  እንዳጋጠመው  ሲታውቅ  ህንፃው  በመጀመርያ መስከረም 2008 ዓ/ም  ቢጀምርም  በአሰራሩ ላይም ጥራት የጎደለው በመሆኑ  የ16 ሰዎች   ህይወት መቅዘፉን ታወቀ። 

No comments:

Post a Comment