Monday, March 19, 2018

በዚህ ሳምንት በርከት ያሉ አዲስ ሰልጣኞች የኢህአዴግ ስርአት በአገራችን እያደረሰው ያለው ግፍ በመቃወም ዜግነታዊ ግዴታቸው ለመወጣት ወደ የትህዴን ማሰልጠኛ ማእከል ተቀላቅለዋል። ወደ ትግል ጎራ ከተሰለፉ የተወሰኑትን ለመጥቀስ ያህል፦



-    ባህረ ገብረየውሃንስ ከመቐለ ከተማ፣ ሓወልቲ ወረዳ፣ ሓየሎም ቀበሌ
-       ኣቦዶም ወለሳምኤል በርሀ፤ ምሕረትኣብ ብርሃነ ወለንችኤልና መርሃዊ ዛይድ ተወልደ ሶስታቸው ከሰሜን ምዕራብ ዞን፣ ታሕታይ ኣድያቦ ወረዳ፣ ገምሃሎ ቀበሌ
-       ሓጎስ ገብረህይወት ተኪኤና ገረመድህን ኣለም መስግን ከማእከላዊ ዞን፣ ኣሕፈሮም ወረዳ፣ ሆያ ቀበሌ
-       ሞኮነን ኣታላይ ግርማይ ከሰሜን ምዕራብ ዞን ላዕላይ ኣድያቦ ወረዳ ዓዲ ክልተ ቀበሌ
-       ሰመረ ሃይሉ በርሀና ባህልቢ ሹሻይ ብርሃነ ከምስራቃዊ ዞን ጉለምኻዳ ወረዳ ዛላምበሳ ከተማ  
-       ገረዚሄር ሊላይ ተስፋይ ከሰሜን ምዕራብ ዞን ኣስገደ ፅምብላ ወረዳ ሕንፃፅ ቀበሌ
-       ማሾ ንጉሰ እምባየ ከምስራቃዊ ዞን ጉለምኻዳ ወረዳ ርግበይ መደባይ ቀበሌ
-       ራሄል ስዩም በርሀ ከምስራቃዊ ዞን ኢሮብ ወረዳ ዓገረለኹማ ቀበሌ
-       ሰለሙን ገረዚሄር ኣብራሃ ከማእከላዊ ዞን መረብ ለኸ ወረዳ ገጠር ጭላ ቀበሌ
-       ሃይለ ገብረገርግስ ወለገብሪኤል ከማእከላዊ ዞን ኣሕፈሮም ወረዳ ዝባን ጉላ ቀበሌ
-       መንግስትኣብ ወልደማርያም በርሀ ከማእከላዊ ዞን ኣሕፈሮም ወረዳ ሆያ መደብ ቀበሌ ሲሆኑ በስራ እጦትና በፍትህ እጦት ተማርረው በተለይ ደግሞ የኢህአዴግ ስርአት በአሁኑ ግዜ እያደረሰው ያለው የከፋ ግፍ በመቃወም ትግል እንደመረጡ ገልጿል።
  በተለይ ወጣት ሰመረ ሃይሉ ከትጥቅ ትግል ጎራ ተሰልፎ ለመታገል የመረጠበት ምክንያት ሲገልፅ፣ በቻይና ኩባንያ ሎደር ኦፑሬተር ሆኖ በመስራት ላይ ቆይቶ በፊት ከነበረው አመፅ ተያይዞ ሲሰራበት የቆየ ድርጅት በመውደሙ ምክንያት እነሱ ደግሞ ከቦታው ሸሽተው በመውጣት መንግስት ደሞዛቸው እንዲሰጡ እንዲያድደርግ ጠይቀው መልስ በማጣታቸው እንደተቸገሩና መንግስት መስራት ያለበትን ነገር ሊሰራ ኣልቻለም፣ እንዲህ አይነቱ ችግር የደረሰበት ህዝብ ብዙ ነው በማለት ገልጿል። 

  በዚህ መሰረት ደግሞ እየተጭበረበርኩና እየለመንኩ ከመኖር ከትህዴን ድርጅት ጋር በመሰለፍ የድርሻየ ለማበርከት ትግል መርጫሎህ በማለት ኣክሎ ገልጿል።
-        

No comments:

Post a Comment