ከማሰልጠኛ ማእከሉ በደረሰን ዘገባ መሰረት በያዝነው ሳምንት ብቻ አምባገነኑን የኢህአዴግ ስርዓትን በመቃወም
ወደ ትህዴን ከተቀላቀሉ ወጣቶች መካከል ፣-
1-ቢንያም ይብራህና ካሕሳይ ክፍለ ከሰ/ምዕራብ ዞን ፤ ከላዕላይ አድያቦ ወረዳ ፤ ዓዲ ክልተ ጣብያ
2-ገ/ህይወት ለማና ባህታ ደጅዓለም ፤ ከሰ/ምዕራብ ዞን ፤ ከላዕላይ አድያቦ ወረዳ ፤ ደጓዓለ ጣብያ
3-ምሕረትኣብ ወላይ ከሰ/ምዕራብ ዞን ፤ ከላዕላይ አድያቦ ወረዳ ፤ ከምደረ ፈላሲ ጣብያ
4-ጸጋይ ገ/አሊፍ ከማእከላዊ ዞን ፤ መረብ ለኸ ወረዳ ፤ ሓዲሽ ዓዲ ጣብያ
5-ወላይ ገ/እግዚአብሄር ከምእከላዊ ዞን ፤ ከመረብ ለኸ ወረዳ ፤ ማይ-ወዲ ዓምበራይ ጣብያ
6- በሪህዋ ገብርታና ነጋ አማረ ከሰ/ምዕራብ ዞን ፤ ከላዕላይ አድያቦ ወረዳ ፤አዕጉብ ጣብያ
7-ገ/እግዚአብሄር ግርማይ ፤ ከማእከላዊ ዞን ፤ አሕፈሮም ወረዳ ፤ ከማይ ቀያሕታይ ጣብያ
8-ወዛም አብርሃና ሰላማዊት ንጉሰ ፤ ከምስራቃዊ ዞን ፤ ከኢሮብ ወረዳ ፤ ወርዓትለ ጣብያ
9-ካሓሰ ዓለም ከማእከላዊ ዞን ፤ አሕፈሮም ወረዳ ፤ ሰምሃል ጣብያ
10-ኤልያስ ገ/እግዚአብሄር ፤ ከማእከላዊ ዞን ፤ መረብ ለኸ ወረዳ ፤ ሃፍተማሪያም ጣብያ
11-ወረደ አድሓኖምና መርሃዊ ሃፍቶም ከምስራቃዊ ዞን ፤ ከኢሮብ ወረዳ ፤ ከእንዳልገዳ ጣብያ
12-ሓየሎም ወላይ ፤ ሙሉጌታ የማነና ፊልሞን አማኑኤል ከምስራቅ ትግራይ ዞን ፤ ጉለ መኸዳ ወረዳ ፤ አዲስ
ተስፋ ጣብያ
13-ግሩም ገ/ጻድቃን ከማእከላዊ ዞን ፤ አሕፈሮም ወረዳ ፤ ከሴሮ ጣብያ
14-ፍስሃ ግርማይና ሸዊት አብርሃ ፤ ከማእከላዊ ዞን ፤ አሕፈሮም ወረዳ ፤ዳጉዝ ጣብያ
15-ሓጎስ ሚኪኤለ ፤ ቢንያም ዘረአብሩኽና ፃዕዳ በሪሁን ከማእከላዊ ዞን ፤ አሕፈሮም ወረዳ ፤ ሆያ ጣብያ
ሲሆኑ የኢህአዴግን ስርዓት እየተከተለው ባለው ብልሹ አሰራር ምክንያት በሃገራቸው ሰርተው በሰላም መኖር
ስላልቻሉ አምባገነኑን ስርዓት ከስልጣኑ በማስወገድ በምትኩ የህዝብ ይሁንታ ያገኘ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲተከል ከትህዴን ጎን
ተሰልፈው ለመታገል መወሰናቸውን አስረድተዋል።