በትግራይ ማእከላዊ ዞን ፤ የቆላ ተምቤን ወረዳ መስተዳድር የወረዳዋን ህዝብ ነሃሴ 4, 2005 ዓ/ም በመሰብሰብ
የመለስን ፋዉንዴሽን በማስመልከት ከተናገረ ብሁዋላ ህዝቡ ገንዘብ እንዲያዋጣ መመሪያ ሰጥታል። የተሰባሰበው ገንዘብ በየጊዜው የተለያዩ
ሰልፎችን በመጠቀም ገንዘብ እንድናዋጣ መጠየቅ ጀመራችሁ በማለት የቀረበውን ሃሳብ ውድቅ ማድረጋቸውን ቷውቃል።
ከወረዳው ኗሪዎች መካከል አቶ ገ/መስቀል ረዳ ቀደም ሲል ለማዳበሪያ ፤ ለህወሓት ፤ ለማረትና ሌሎችም ጉዳዮች
በሚል መዋጮ በግዴታ እንድናዋጣ በመደረጉ አሁን በማንወጣበት ድህነት ወድቀናል ሲሉ ማማረራቸውን ቷውቋል።