Wednesday, May 29, 2013

በመተማ ከተማ በኩል ወደ ሱዳን በመሰደድ ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ከፌደራል ፖሊስ በተተኮሰባቸው ጥይት የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰባቸው።



ከመተማ ከተማ በመውጣት ወደ ሱዳን ለመሻገር የሞከሩ ስድስት የአስረኛ ክፍል ተማሪዎች በአከባቢው በነበሩ የፌደራል ፖሊስ ተማሪዎች በተተኮሰባቸው የእሩምታ ተኩስ ሁለት ተማሪዎች ወዲያውኑ ሲሞቱ አራቱ በከባድ ቆስለው በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ቷውቋል።
       በተኮስሰባቸው ጥይት ህይወታቸውን ያጡ ተምሪዎች አብረኸት አወቀና ታምሩ ቸኮለ ሲሆኑ የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸው አራት ተማሪዎች ደግሞ በህክምና ላይ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል።