በመላው ሃገሪቱ የሚገኙ 10ኛ ክፍልን ፈተናን የወሰዱ ተማሪዎች ገና የፈተና ውጢታቸው ሳያውቁ የተለያዩ
የማታለያ ሃሳቦችን በማቅረብና ተማሪዎችን በማደናገር ወደ ውትድርና ሞያ እንዲገቡ እየተደረገ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።
በተመሳሳይ
በትግራይ የማእከላዊ ዞን የመስተዳደር አካላት የአከባቢውን ኗሪ በመሰብሰብ የሚሊሽያ አገልግሎት እንዲሰጡ በማስገደድ ላይ ነው።
በሚሊሻያነት አከባቢውን የማያገለግል ማንኛውንም ናሪ ወደ ህግ ቀርቦ ጉዳዩ በማህበራዊ ፍርድ ቤት እንደሚታይ ታውቋል።