በደረሰን ዘገባ መሰረት በፍትህና መልካም አስተዳደር እጦት በቅርቡ ጸረ-ዴሞክራሲውን ስርዓት በመቃወም በተለያየ
አቅጣጫ ወደ ትህዴን ከተቀላቀሉ በርካታ ወጣቶች መካከል፣-
1-ብርሃነ ተኽለወይኒና ዳምቦ ኪዳነ ከሰሜናዊ ምዕራብ ትግራይ ፤ ከላዕላይ አዲይቦ ወረዳ ፤ ዓዲ-ርእሶ
ከተባለ መንደር
2-ሓጎስ ሊቃማስ ፤ ፍቃዱ ግርማይ ፤ ግርማይ ተስፋይና ይክኣሎ ግርማይ ከሰሜናዊ ምዕራብ ትግራይ ዞን ፤
ላዕላይ አድያቦ ወረዳ ፤ ከደጉዓለ ፤ ከዓዲ-ዑና መንደር
3-ወይኒ መሰለ ፤ በየነ ገብረዝጊና ካሕሳይ ግብረ ፤ ከማእከላዊ ዞን ፤ መረብ ለኸ ወረዳ ፤ ከዓድ-ጋባት
መንደር
4-ናብዮም ይሕደጎ ፤ ጃምቦ መስፍንና ካሕሳይ ሓድጉ ፤ ከሰሜናዊ ምዕራብ ትግራይ ፤ ከላዕላይ አድያቦ ወረዳ
ዓዲ-ክልተ መንደር
5-ምስጉን ኣለማና ዓወት ሓጎስ ፤ ከምስራቅ ትግራይ ዞን ፤ ኢሮብ ወረዳ ፤ ወርዓትለ ቀጣና
6-መርሃዊት ገብረጻዲቕና ሳምራዊት መሓሪ ፤ ከምስራቃዊ ትግራይ ዞን ፤ጉለመኸዳ ወረዳ ፤ ሰብያ መንደር
7-ዓወት ገብረ ሩፋኤል ፤ ከሰሜናዊ ምዕራብ ዞን፤ ከላዕላይ አድያቦ ወረዳ ፤ ከጎደፋይ መንደር
8-ሰዓረ ንጉሰ ፤ ከሰሜናዊ ምዕራብ ትግራይ ዞን ፤ ከላዕላይ አድያቦ ወረዳ ፤ ከምድረ ፈላሲ ፤ ዓዲ-መሓመዶ
መንደር
9-ተመስገን ንጉሰና ሙሉጌታ አረሃ ፤ ከማእከላዊ ትግራይ ዞን ፤ ከአሕፈሮም ወረዳ ፤ ማይ ሓማቶ መንደር
10-አሰይ ተክኤና ተስፋማሪያም ኪዳነ ፤ ከማእከላዊ ትግራይ ዞን ፤ መረብ ለኸ ወረዳ ፤ ማይ ወዲ ዓምበራይ
፤ ዓዲ-ማሓይሽ መንደር
11-ምርጫ ግደይ ከሰሜን ምዕራብ ዞን ፤ ከታሕታይ ቆራሮ ወረዳ ፤ ሰመማ ፤ ዓባቖ መንደር
12-ገብረሊባኖስ ገብረመድህን ፤ ከማእከላዊ ዞን ፤ ከመረብ ለኸ ወረዳ ፤ ከምሕቓን ፤ ከታቦይ መንደር
13-ዓወት ኪዳነ ፤ ከማእከላዊ ትግራይ ፤ ከወርዒ ለኸ ወረዳ ፤ ነበለት መንደር
14-ገረዝጊሄር ብራህነ ፤ ሓለፎም ሓድሽና ኪሮስ ተኽለ ከማእከላዊ ትግራይ፤ መረብ ለኸ ወረዳ ፤ዓዲ ፍታው
፤ ሓድሽ ዓዲ መንደር
15-ግረዝጊሄር ሰረቀ ፤ ከሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ፤ ከታሕታይ ቆራሮ ወረዳ ፤ ከጩማይ ጋዳይ መንደር የሚገኙባቸው
ሲሆኑ ይህ ቁጥር በተለያየ ጊዜ በተናጠል ወደ ድርጅቱ የመጡ አዳዲስ ሰልጣኞችን አያጠቃልልም።
ከሰልጣኞቹ
መካከል ሰልጣኝ ምርጫ ግደይ በሰጠው አስተያየት በሰሜናዊ ምዕራብ ትግራይ በሰመማ ከተማና አከባቢዋ የሚገኙ የኢህአዴግ ስርዓት ወታደሮች
በሴቶች ላይ በሚፈጽሙት ወሲባዊ አመጽ በአሁኑ ጊዜ በርካታ እህቶቻችን የኤይድስና ሌሎች ተላላፊ በሽታዎች ሰለባ መሆናቸውን ጠቅሶ
ከሰለባዎቹ አንዳ ህይወት ገብሩ የተባለች የ 12 ዓመት ህጻን እንደምትገኝበት ገልጻል።የወሲብ ጥቃት ሰለባ የሆነችው ህጻን ህይወት
ወላጅ አባት ወደሚመለከተው የመንግስት አካል ቀርበው ክስ በማቅረባቸው በወታደሮቹ ተደብድበው በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ አሰርድታል።