Thursday, October 6, 2016

በኦሮምያ ክልል በብሸፍቱ ከተማ የኢሬቻን በአል ለማክበር በሚልዮናት የሚቆጠር ህዝብ በተሰበሰበበት ወቅት በተነሳው ግርግር በአንድ ቀን ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን ዜጎች መሞታቸው ተከትሎ ተቃውሞው ወደ ተለያዩ የኦሮሞ ክልል በመዛመት ላይ መሆኑን ለማወቅ ተችለዋል።



 በመረጃው መሰረት  በብሸፍቱ  ከተማ  የኢሬቻን በአል  ለማክበር  በሚልዮናት የሚቆጠር  ህዝብ በተሰበሰበበት ወቅት  በተነሳው ግርግር  በአንድ ቀን ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን ዜጎችየኢህአዴግ ታጣቂዎች  በንጹሃን ዜጎች ላይ በከፈቱት ተኩስና በተንሳው  መጋፋት ብዙ ዜጎች ሀይወታቸው እንዳጡና ተቃውሞውም  ወደ ተለያዩ  የኦሮሞ ክልል በመዛመት ላይ መሆኑን ለማወቅ ተችለዋል።
   መረጃው ጨምሮ እንዳስርዳው መስከረም 24 ቀን 2009 ዓ/ም  ደግሞ በምእራብ ወለጋ ፤ ደምቢ ደሎ፤ሻሸመኔ  ተቃውሞ መካሄዱን ሲገልፅ  ቁጥራቸው በትክክል ለጊዜው ባይታወቅም ብዙ ንጹሃን ዜጎች መሞታቸውም ታውቀዋል።

No comments:

Post a Comment