የሰለማዊ ሰልፉ አስተባባሪዎች
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ የተቛውሞ ሰልፍ ለማካሄድ ሃምሌ 19 /11/ 2006 ዓ/ም ወደ ሚመለከተው አካል ጥያቄ ካቀረቡ
በኋላ ህዝብ በሰልፉ እዲሳተፍ መጠነ ሰፊ ቅስቀሳ እንዳካሄዱ የገለፀው መረጃው ሰልማዊ ሰልፍን ተግባራዊ ለማድረግ በዝግጅት እያሉ የስርዓቱ የፀጥታ ሃይሎች
ከፅህፈት ቤታቸው ያለምንም ጥያቄ አፍነው ወስደው እንዳሰሯቸው ለማወቅ ተችለዋል፣፣
የኢህአደግ
ስርአት ባለስልጣናት በህዝቡ ሊካሄድ በታቀድው የተቃውሞ ሰልፍ ስጋት ላይ በመውደቃቸው የተቃውሞው ሰልፍ እንዲመሩ ለሄዱት የኢዴፓና
የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት እንዳስርዋቸው የተገኘው መረጃ ጨምሮ አስረድተዋል፣፣