ቢቢሲ ብመካከለኛና በአጭር ሞገድ በኣማርኛና
በትግርኛ ቋንቋ ሬድዮ ወደ ኢትዮጵያ ለማስተላለፍ ንድፍ ማውጣቱ የገለፀው መረጃው፣ ብዙ ኢትዮጵያውያንም ከኣማርኛና ከትግርኛ ቋንቋ በተጨማሪ በኦሮምኛ ቋንቋም እንዲተላለፍ በሰፊው የህዝብ ጥያቄ ስለ
ቀረበ ለዚህም ቢቢሲ ድርጅቱ ፍቃደኛ እንደሆነ ምንጮች ገለፁ።
መረጃው ጨመሮ እንዳስረዳው የሚድያ ፕሮግራሙ
በኣዲሱ ቋንቋዎችን ለመጀመር ፌርማዎችን ማሰባሰብ እንደ መሳርያ ስለ ሚጠቀምበት በኣማርኛና በትግርኛ ቋንቋዎችን በራድዮው ለማስተላለፍ የኢትዮጵያውያን ኣገር ወዳድ የሆኑትን ኣስባስቦ መጨረሱንና በኦሮምኛ ቋንቋም እንዲተላለፍም በድረገፁ ሬድዮ ቢቢሲ ኦሮምኛ ቋንቋ የሚል
ፕሮግራም ከፍቶ ፌርማ በማሰባሰብ ላይ መሆኑን ለማወቅ ተችለዋል።